Poems and Articles from our Visitors
Click here to download amharic font
ጥር 2003 ዓ.ም / January 2011 |
*** A GENERATION THAT IGNORES HISTORY
HAS NO PAST AND NO FUTURE
ታሕሣሥ 2003 ዓ.ም. December
2010 |
*** Kultur .../ PDF
***እኔ
ከሞትኩ ሰርዶ አይበቅል... / PDF
ህዳር 2003 ዓ.ም |
***
አዳዲስ
የሥነ ግጥም መጻሕፍት - በሥርጉተ ሥላሴ
( ሙሉ መግለጫ /
Deutsch
... ) / PDF
ጥቅምት 2003 ዓ.ም. /October 2010 |
* * * ብርቱ አንቺ እንደምን አልሽ ?እኛ እንዳለን አለን...ከመቻቻል
*** ብርቱካን ተፈታች የምልበት ቀን. . .
የከበደን የሚያቀል አምላክ እንዲህ ያን ከባድ ሸክም አቃለለ።
ክብርት ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሳ የአንድነት ሊቀመንበር
ከቃሊቲ እስር ቤት መውጣት ለጊዜው ታላቅ የመንፈስ ደስታ ነው።
በአንጻራዊነት ወያኔ በቅድመ ሁኔታ የፈታበት ሌላ መሰሪ ዓላማ አለው ለእኔ።
ሳንጃውም ሆነ ባሩዱ የእሱ አይደል? ባለ ጊዜ፣ ሁለመናው እኮ የእሱ ንብረት ሆኗል።
መንፈስን ሳይቀር ድንበር አልባ እየገዛ
.. .
ለክብርት
ዳኛ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ
የአንድነት
ለዲሞክራሲ ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር
እንኳን
ከዳግም እስር ቅዱስ እግዚአብሔር
አስፈታዎት በማለት የተሰማንን
ታላቅ ደስታ እየገለጽን፣ ለሀገርና
ለወገን ነጻነትና ፍትህ የከፈሉት
መስዋትነት ለአዲሱ ትውልድ ተስፋ ሰጪ
የሆነ የነጻነት ጮራ ፈንጥቋል፡ አሁንም
የበለጠ ጤና እና ዕድሜ ቸሩ አምላክ
እንዲሰጥዎ የዘወትር ጸሎታችን ነው።
የፀጋዬ
ድረ ገጽ አሁንም በሀገራችን ፍትህ ፣
ነፃነት እና እኩልነት እስከሚሰፍን
በሚያደርጉት የትግል እንቅስቃሴ ሁሉ
ከጎንዎ የሚቆም መሆኑን እናረጋገጣለን።
ድል
ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!!
መስከረም
26 ቀን 2003 ዓ.ም
የፀጋዬ
ድረ ገጽ ዝግጅት ክፍል
ታሕሣሥ 2002
ዓ.ም. / December 2009 |
** መራሂት...
pdf
አንደኛ
ዓመት የወ/ሪት ብርቱካን እስር የሚታሰብበት
ከ
December 15 / 2009 – January 15 / 2010
ምክንያት
በማድረግ የፀጋዬ ድኅረ ገፅ
ልዩ
ዝግጅት
በዛ.....
እልፍ....
እንጽና...
ግፌ...
ግርማ...
* የኢትዮጵያ ሕዝብ የገባበት አጣብቂኝ
መነሻው፣ መዘዙ እና መፍትሄው... በ እሰከ ነፃነት
ሕዳር 2002 ዓ.ም. / November 2009 |
ኢትዮጵያ
እማማ
እረ
ግፉ በዛ፡፡
PDF
/
ከይበልጣን ጥሩነህ - ጀርመን
እረ ግፉ በዛ
መጠኑን አለፈ፣
ሕዝቡ በበሽታ
በርሃብ ረገፈ፡፡
ጥቂቶች በልጽገው አብዛኛው ደህይቶ.....
ጥቅምት 2002 ዓ.ም. / |
ጽናቴቴቴቴቴ......
PDF በሥርጉተ ሥላሴ
መስከረም 2002
ዓ.ም. / September 2009 |
አድዮ...መልካም አዲስ ዓመት በሥርጉተ ሥላሴ
/ Audiomp3 /
ነሐሴ
2001 ዓ.ም. August 2009 |
She knows how to tease;... Poem by Kinfe Michael / PDF
የፀጋዬ ድህረ ገፅ የተመሠረተበት ዓመታዊ መታሰቢያ ቀን
ሐምሌ 17 ቀን 2000 - ሐምሌ 17 ቀን 2001 ዓ.ም.
July 24 / 2008 – July 24 / 2009
ልዩ ዝግጅት
/
እዚህ ይጫኑ - Click
here /
ሐምሌ 2001 ዓ.ም. / July 2009 |
የትዕቢት ድንኳን ሲደበድብ ... / pdf
* ወጋየሁ ንጋቱ ...ግጥም በክንፈ ሚካኤል / pdf
* ቁ ዘ ማ... ግጥም በክንፈ ሚካኤል / pdf
ሰኔ 2001 ዓ.ም. / June 2009 |
* የግንቦት 7 - ስብሰባዎች ወቅታዊ ግምገማ / pdf
* ግንቦት 7 - ግጥም / Audiomp3
በርን - ስዊዘርላንድ ስዕላዊ ዘገባ
/ June 7 - 2009 / pdf
* ዕትመት: የተማሪዎች፣ የወታደሮችና የሀይማኖት... በክንፈ ሚካኤል / PDF
* ሀገራቸን በውጭ ከሚኖሩት የምትጠብቀው... ከሀዲስ ለማ / PDF
ግንቦት 2001 / May 2009 |
* ብረት ያቀለጠ...ወርቅ ያነጠረ
የዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ግንቦት 7 መሪ
ሕዝባዊ ስብሰባ በጀርመን - ፍራንክፈርት
May 23 - 2009
*ውድ አድማጮቻችን በአዳራሹ ውስጥ ባለው የድምፅ ችግር ምክንያት
ስለጥራቱ ይቅርታ እንጠይቃለን።
- አቀባበልና መክፈቻ - ክፍል አንድ / Audio MP3
- የዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ንግግር - ክፍል ሁለት / Audio MP3
- ጥያቄና መልስ - ክፍል ሦስት / Audio MP3
- ጥያቄና መልስ - ክፍል አራት / Audio MP3
- የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ መዝጊያ ንግግር - ክፍል አምስት / Audio MP3
* Dr.Birhanu Nega Ginbot 7 Leader
Swiss Public Meeting May 24 Poster
* ብርቱካን... በክንፈ ሚካኤል / PDF
* አኮቴተ ድምፃውያን ...በክንፈ ሚካኤል / PDF
* አለም አቀፍ ለፍትህና ሰባዊ መብት
በኢትዮጵያ አስተባባሪ ኮሚቴ
የተዘጋጀው ግንቦት 7 ሰላማዊ ሰልፍ
ከመላው ስዊዘርላንድ በመጡ
ኢትዮጵያውያን በስዊዘርላንድ
ዋና ከተማ በርን በሚገኘው የአሜሪካን
ኢምባሲ ጸ/ቤት ፊት ለፊት ተገኝተው
በደመቀና በተሳካ ሁኔታ አካሂደዋል።
በዚሁ ሰልፍ በድምፅ፣ በምስልና በጽሑፍ
ከተሰሙት መፈክሮችና ከተላለፉት
መልዕክቶች በተጨማሪ በአለም አቀፉ ኮሚቴ
የተዘጋጀውን የጽሑፍ መልዕክት
ለፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ እንዲተላለፍላቸው
የስዊዝ ሰልፍኛ ተወካዮች ለአሜሪካን አምባሳደር
በእጅ ሰጥተዋል።
* ፎቶ - Pictures / 1, 2, 3, 4, 5, 6,
* May 15 Bern - Switzerland Demo Report / pdf
* May 15 Bern - Switzerland Demo Report / AudioMP3
*
May
15, 2009 Worldwide
Rally Update
- SOURCE ECADF
*
May 15 - 2009 Bern - Swiss ሰላማዊ ስልፍ ጥሪ / PDF
*
May 15 - 2009 ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ስልፍ ጥሪ
/ PDF
ሚያዝያ 2001 ዓ.ም. /April 2009 |
* ሾሌ ያ ነጭ ጠላ...ጥላሁን ገሠሠ - ክንፈ ሚካኤል /
* የሀዘን መግልጫ ለአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ-ክንፈ ሚካኤል /pdf
* የሀዘን መግልጫ ለአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ-ፀጋዬ ደረ-ገፅ /pdf
* እንዳያማም ጥራው እንዳይበላም ግፋው.../ audiomp3
* የፀጋዬ ደረ-ገፅ ለስዊዝ ጋዘጠኞች... /pdf
* ተስፋን የዘራ የኢትዮጵያውያን ሰልፍ በአውሮፓ- ለንደን / pdf
መጋቢት 2001 ዓ.ም./ March 2009 |
( ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስን
ወደ አማርኛ የመለሰ ኢትዮጵያዊ ሊቅ )
በግንቦት 7 የፍትሕ፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ፌብሩዋሪ 28/2009 በጀርመን -ፍራንክፈርት የተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ዘገባ- ልዩ የድምፅ ዝግጅት |
* የግንቦት 7 ፍራንክፈርት ሕዝባዊ ስብሰባ ዘገባ ክፍል 1 / Audio mp3
* የግንቦት 7 ፍራንክፈርት ሕዝባዊ ስብሰባ ዘገባ ክፍል 2 / Audio mp3
* የግንቦት 7 ፍራንክፈርት ሕዝባዊ ስብሰባ ዘገባ ክፍል 3 / Audio mp3
* የግንቦት 7 ፍራንክፈርት ሕዝባዊ ስብሰባ ዘገባ ክፍል 4 / Audio mp3
* የግንቦት 7 ፍራንክፈርት ሕዝባዊ ስብሰባ -በፎቶግራፍ
የካቲት 29 ቀን 2001 ዓ.ም./March 8-2009 አለም አቀፍ የሴቶች ቀን የህሊና እስረኛዋ ክብርት ዳኛ ሚደቅሳ ቀን ሆኖ እንዲታሰብ የፀጋዬ ደረ-ገፅ ሰይሞታል ! ! ! |
* እናት... /pdf/
* ያቺ ድሪ /pdf/
* ሻማ ... /pdf/
* የእኛ ብርቱካን… በክንፈ ሚካኤል
የካቲት 18 ቀን 2001 ዓ.ም./
February 2009 / የብላቴ ጌታ ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድኅን 3ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ ልዩ ዝግጅት |
* መድሀን ግሱ / pdf/
* የፍቅር ጌታ ብላቴ / pdf/
* ELEGY-FOR-TSEGAYE-GEBRE-MEDHINE. / pdf/
የካቲት 2001 ዓ.ም / February 2009 |
ሕዳር 2001 ዓ.ም. / November 2008 * Murder in the First Degree!!! Kinfe Michael /pdf * ኢሕአድግ...በክንፈ ሚካኤል / pdf * የአንድነት ሕዝባዊ ስብሰባ ስዊዝ-ጄኔቫ (Nov.23/2008)
*
ከጥንት
ሰዐሊዎች * ሚሪያም ማካቤ... ከክንፈ ሚካኤል /pdf/
|
ጥቅምት 2001 ዓ.ም. / October 2008 * ኖህተ ድል ለኢትዮጵያ - በክንፈ ሚካኤል / pdf
|
መስከረም 2001 ዓ.ም. / September 2008 * የመስቀል ልዮ ዝግጅት -መስከረም ፪ሺ፩ / Audio * የአዲስ አመት መልካም ምኞት መግለጫ /Pdf
*
(
ከፀጋዬ
ድኅረ ገፅ * እንቁጣጣሽ 2001 /audio * ቴዲ አፍሮ ልዮ ዝግጅት መስከረም 2001 / Audio
|
ነሐሴ 2000 ዓ.ም. /August 2008 * እንቁጣጣሽEnkutatash / pdf * ልፋፈ አቅመ ቢስLefafa Aqeme Bis /pdf * የክንፈ መፅናኛyekenfe metsenagna /pdf
|
ሐምሌ 2000 ዓ.ም. /July 2008 * የሩቅ ወኔ/ ዕንባ በክንፈ ሚካኤል / pdf * ለቴዲ አፍሮ የልደት መወድስ - በክንፈ ሚካኤል / pdf Collection Of Ancient Poems / pdf * አንድ ቀንOne day..../pdf |
By kinfe Michael
The following poems are written when i first heard the passing away of blaten
and honoring his 70th birthday. am not a poet but i just wrote it when the bad news hit me and it was hard.
Requiem for Blanten Geta Tsegaye G/Medhin
Grown and raised in the gardens full of wilt and weeds,
But within that cometh the great deeds
Living his life by pruning and watering just to save heaps.
Among the weeds are herbal anecdote plants
One of few and far between blaten Tsegaye becomes
My beloved country always lost her small and greats
Left are only silly, dictates and tyrants.
When did Ethiopia come of age and looks after her self
Just like you Tsegaye she never lived a thick for thyself
Why don't you Ethiopia just keep the best?
And all you can do is leave the rest.
Long, long live Tsegaye your big pen
That teaches and guides us to learn qine and pun
For millions like me who keep their eyes wide open.
Dearest Tesegaye blaten geta
You're missed by all with much of tizita
Ha, Hu, Pe, Pu, abugida and meleekete
Isat Woy Abebeba and the rest of Othello
You make Shakespeare Ethiopia's halo
All remains shinning for generations to come
For ever and ever after you gone.
February 2006.
This is a Remembrance of his 70th Birthday.
Can you rest in peace?
Can you rest in peace ever after you gone?
As your name millions daily mention
Can you rest in peace Tsegaye Dear?
To millions you're near and Dear
You never would rest in peace
As long as Ethiopia is in tears
For you're a mentor to many of us
And a mystro to lucky artists
A gallant fighter for the whole continent
And archangel vanguard to Ethiopia's content
How would you ever rest in peace?
As we all need of you a little apiece
Sadly death is the rule of nature to human race
Please, please try now to rest in peace
kinfe Michael