ታሕሣሥ 2003 ዓ.ም. December
2010 |
*** ነጋሪት .../ RealAudio
***
ምሥራቅን
ላከልኝ... /PDF
*** ነጋሪት... /PDF
*** ምስሬሬሬሬሬ.
. . /PDF
ህዳር 2003 ዓ.ም |
***
አዳዲስ የሥነ ግጥም መጻሕፍት - በሥርጉተ
ሥላሴ
( ሙሉ መግለጫ /
Deutsch
... ) / PDF
ለክብርት
ዳኛ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ
የአንድነት
ለዲሞክራሲ ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር
እንኳን
ከዳግም እስር ቅዱስ እግዚአብሔር
አስፈታዎት በማለት የተሰማንን
ታላቅ ደስታ እየገለጽን፣ ለሀገርና
ለወገን ነጻነትና ፍትህ የከፈሉት
መስዋትነት ለአዲሱ ትውልድ ተስፋ ሰጪ
የሆነ የነጻነት ጮራ ፈንጥቋል፡ አሁንም
የበለጠ ጤና እና ዕድሜ ቸሩ አምላክ
እንዲሰጥዎ የዘወትር ጸሎታችን ነው።
የፀጋዬ
ድረ ገጽ አሁንም በሀገራችን ፍትህ ፣
ነፃነት እና እኩልነት እስከሚሰፍን
በሚያደርጉት የትግል እንቅስቃሴ ሁሉ
ከጎንዎ የሚቆም መሆኑን እናረጋገጣለን።
ድል
ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!!
መስከረም
26 ቀን 2003 ዓ.ም
የፀጋዬ
ድረ ገጽ ዝግጅት ክፍል
ነሐሴ 2002
ዓ.ም. / August 2010 / |
***
ቅኝት... / Audio
MP3
ነሐሴ
2001 ዓ.ም. / August 2009 |