ዕድምታ .....
***
አዳዲስ የሥነ ግጥም መጻሕፍት -
በሥርጉተ ሥላሴ ![]()
( ሙሉ መግለጫ /
Deutsch
... ) / PDF
ለክብርት
ዳኛ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ
የአንድነት
ለዲሞክራሲ ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር
እንኳን
ከዳግም እስር ቅዱስ እግዚአብሔር
አስፈታዎት በማለት የተሰማንን
ታላቅ ደስታ እየገለጽን፣ ለሀገርና
ለወገን ነጻነትና ፍትህ የከፈሉት
መስዋትነት ለአዲሱ ትውልድ ተስፋ ሰጪ
የሆነ የነጻነት ጮራ ፈንጥቋል፡ አሁንም
የበለጠ ጤና እና ዕድሜ ቸሩ አምላክ
እንዲሰጥዎ የዘወትር ጸሎታችን ነው።
የፀጋዬ
ድረ ገጽ አሁንም በሀገራችን ፍትህ ፣
ነፃነት እና እኩልነት እስከሚሰፍን
በሚያደርጉት የትግል እንቅስቃሴ ሁሉ
ከጎንዎ የሚቆም መሆኑን እናረጋገጣለን።
ድል
ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!!
መስከረም
26 ቀን 2003 ዓ.ም
የፀጋዬ
ድረ ገጽ ዝግጅት ክፍል
| ጥቅምት 2002 ዓ.ም. / October 2010 |
***
ወይ
አለማፈር.. / pdf![]()
| ነሐሴ 2002 ዓ.ም. / August 2010 / |
***
ግን
ቢሆን.../ pdf![]()
*** ፕሮፌሰር
ሆይናስኪን ለማስታወስ… በክንፈ
ሚካኤል / pdf![]()
![]()
|
የፀጋዬ ድህረ ገፅ የተመሠረተበት ዓመታዊ መታሰቢያ ቀን
ሐምሌ 17 ቀን 2000 - ሐምሌ 17
ቀን 2001 ዓ.ም. July 24 / 2008 – July 24 / 2009
ልዩ ዝግጅት
/ እዚህ ይጫኑ - Click here /
|
|
ግንቦት 2001 ዓ.ም. /May 2009 |
* መቼ ልምጣና ልይሽ / Audio mp3
|
ሚያዝያ 2001 ዓ.ም. / April 2009 |
* የአማርኛ ፊደል መሻሻል......በክንፈ ሚካኤል / pdf /
* ሽልማታቻን... Audio mp3
* ሽልማታቻን... ( ግንቦት 7 ስብሰባ በፍራንክፈርት) / pdf
|
አለም አቀፍ የሴቶች ቀን የህሊና እስረኛዋ ክብርት ዳኛ ሚደቅሳ ቀን ሆኖ እንዲታሰብ የፀጋዬ ደረ-ገፅ ሰይሞታል ! ! ! |
* ዘ ቢ ቤ / pdf /
|
የካቲት 18 ቀን 2001 ዓ.ም./ 25 February 2009 / ** የብላቴን ጌታ ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድኅን 3ኛ ሙት ዓመት መታሰብያ ልዩ ዝግጅት** |
* ቅጥሩን የቀጠረ በመቀነት ዙሪያ / pdf /
* ወደ ቤቴ.../ pdf /
|
የካቲት 2001 ዓ.ም. /February 2009 / |
* A Short life history of martybishop Abune Petros
|
ጥር 2001 ዓ.ም. / January 2009 / |
የኢትዮጵያ ኦ.ተ.ቤ/ክ አጭር ታሪክ ...በክንፈ ሚካኤል/ PDF
* የእኛ ብርቱካን… በክንፈ ሚካኤል
ሕዳር 2001 ዓ.ም. / November 2008
* ከጥንት ሰዓሊዎች... በክንፈ ሚካኤል / Pdf /
ሐምሌ 2000 ዓ.ም. / July 2008
ግንቦት 2000 ዓ.ም. / May 2008
ትውፊት ክፍል አንድ (click to read in PDF )

